ኢትዮጵያ እና ሕንድ ዲፕሎማቶቻቸው ያለ ቪዛ መንቀሳቀስ የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት አደረጉ።

  አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እና በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ የፓስፊክ እና ኤዥያ ሀገራት ዳይሬክተር አምባሳደር ዳወን ከድር የዲፕሎማቶክ ቪዛ አገግልሎት ተፈራርመዋል። የቪዛ አግልግሎት ስምምነቱ የአንዳቸው...

አሚኮ በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን እና አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት በኩል ላበረከተው አስተዋጽኦ በፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጥቶታል። እውቅናውን የሰጡት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሚዲያው 20ኛው...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሁለንተናዊ ተጨባጭ ለውጦች በተመዘገቡበት ወቅት መከበሩ ለየት ያደርገዋል” አፈ...

አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ20ኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በውጤት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...

“መይሳው የሚሉት አንድ ሰው ነበረ አንድ ኾኖ ተወልዶ ሺህ ኾኖ የኖረ”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈተና ዘመን የተፈጠረ፣ በፈተና ውስጥ ለሀገሩ የኖረ፤ ኢትዮጵያን ከአንድ ምዕራፍ ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ፣ የመከፋፈልን ዘመን ያስቀረ፤ አንድነትን እንደ አለት ያጠነከረ ጀግና ነው። ለኢትዮጵያ ሲል ልጅነቱን ሰጥቷል፤ ለኢትዮጵያ ሲል ደስታውን...

ማዳኣ የተባለውን የአፋር ባሕላዊ ሕግ በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት...

አዲስ አበባ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ሃብቶቹ ባለፈ ሕዝቡ በጽኑ የሚያከብረው "ማድኣ" የተባለ ባሕላዊ የሕግ ሥርዓት አለው። ይህ ባሕላዊ ሕግ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ ጭምር ጥቅም ላይ የሚውል ነው።። የአፋር ብሔራዊ...