በግብር እና ታክስ ዙሪያ በየጊዜው የሚወጡ አዳዲስ የአሠራር መመሪያዎችን ተከታትሎ ለንግዱ ማኅበረሰብ ማሳወቅ እንደሚገባ...

በግብር እና ታክስ ዙሪያ በየጊዜው የሚወጡ አዳዲስ የአሠራር መመሪያዎችን ተከታትሎ ለንግዱ ማኅበረሰብ ማሳወቅ እንደሚገባ የፌደራል ግብር ከፋዮች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአገልግሎት አሰጣጡን በሚመለከት...

ሱማሌ ክልልን ለሁሉም ተምሳሌት ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡

ሱማሌ ክልልን ለሁሉም ተምሳሌት ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን መልከ ብዙና ቀለመ ዥንጉርጉር የሆንን፣ ኅብረ ብሔራዊነት የተላበስን፣ የባህል፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የመልክአ ምድር ብዝሃነትን የተቸርን ሕዝቦች ነን፡፡ በቁጥርም...

ʺየደፈሩሽ ሁሉ ይዋረዳሉ፣ የናቁሽ ሁሉ ይወድቃሉ”

ʺየደፈሩሽ ሁሉ ይዋረዳሉ፣ የናቁሽ ሁሉ ይወድቃሉ" ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያዊነት ኃይል ነው ይጋፋል፣ ቆራጥ ነው መከራን ያልፋል፣ ሰይፍ ነው ይቀስፋል፣ ብርሃን ነው እያበራ ይሰፋል፣ ኢትጵያዊነት ኩራት፣ ኢትዮጵያዊነት ፅናት፣ ኢትዮጵያዊነት አይሸነፌነት፣ ኢትዮጵያዊነት አንድነት፣...

<> የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ

<< በመገናኛ ብዙኃን የሚካሄድ ፍትሐዊ የአየር ሰዓት ምደባ ምርጫው ነፃና ገለልተኛ ሆኖ የመካሄዱ አንዱ ማሳያ ነው>> የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣንና የኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ምርጫ ያስፈልጋታል?

ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ምርጫ ያስፈልጋታል? ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱ ሠላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን የተከተለ እንዲሆን መራጩ ሕዝብ፣ መንግሥት እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ያነጋገርናቸው የደሴና የባሕር...