በመተከል ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ዛሬም በስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ።
በመተከል ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ዛሬም በስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ጂግዳ ቀበሌ ከቻግኒ ወደ ግልገል በለስ ሲጓዝ በነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጥቃቱ የተፈጸመው በዞኑ ማንዱራ ወረዳ ጂግዳ ቀበሌ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት ከቻግኒ ወደ ግልገል በለስ ሲጓዝ በነበረ...
“ዘር ተኮር የሆነ የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሞብናል” በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ከጥቃቱ የተረፉ...
“ዘር ተኮር የሆነ የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሞብናል” በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ከጥቃቱ የተረፉ አማራዎች
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2013 (አብመድ) ትናንት ምሽት በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ በንጹሐን አማራዎች ላይ የጀምላ ጭፍጨፋ...
ሀገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርኃ ግብር በይፋ ተጀመረ፡፡
ሀገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርኃ ግብር በይፋ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ብርሀን ምዘና የማስጀመሪያ መርኃግብር ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዳሉት የምዘናው...
በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ገዳማት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአስር ሺህ የአሜሪካን ዶላር...
በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ገዳማት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአስር ሺህ የአሜሪካን ዶላር የቦንድ ግዢ ፈጸመች፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አባ ዕንባቆም እንዳሉት "ሀገራችን...








