ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ እስካሁን 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብስብ መቻሉን ዶክተር ሲለሺ በቀለ...
ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ እስካሁን 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብስብ መቻሉን ዶክተር ሲለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ የሕዳሴ ግድቡን 10ኛ ዓመት በማስመልት እንዳሉት ዓመቱ...
ʺእንደ ነበረ አይኖር ሁሉም ይለወጣል : የእነርሱ ቀን ሲመሽ ያንተ ቀን ይወጣል…”
ʺእንደ ነበረ አይኖር ሁሉም ይለወጣል
የእነርሱ ቀን ሲመሽ ያንተ ቀን ይወጣል…"
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የግፍ እንባዎች ይፈሳሉ፣ ደራሽ ያጡ ምስኪኖች ይጮኻሉ፤ መሞት ሲሆን
ለአማራ፣ መዳን ሲሆን ለጋራ ሆኗል ነገሩ፣ አማራ ለሠንደቁ ክብር፣ ለሀገሩ ፍቅር...
ለ2013/14 የመኸር እርሻ ከ18 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን...
ለ2013/14 የመኸር እርሻ ከ18 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) አርሶ አደር ዘላለም ጌቴ በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ ልምጭም ቀበሌ...
“…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን ያለምህረት...
"…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን
ያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ
ይቀጥላል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...
በኃይል ተሸካሚ ምሰሶ ላይ በደረሰ ስርቆት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
በኃይል ተሸካሚ ምሰሶ ላይ በደረሰ ስርቆት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከጢስ ዓባይ ኃይል ማመንጫ ወደ ባሕር ዳር 91 የኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች
ተዘርግተዋል። ከእነዚህ የኃይል መስመር...







