የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከሚያዝያ 4 ጀምሮ የመንግሥት ንብረት ምዝገባ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት...

የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከሚያዝያ 4 ጀምሮ የመንግሥት ንብረት ምዝገባ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶችን የግዥ አፈፃፀምና የንብረት አስተዳደር ሥርዓት ተግባራዊነትን መከታተል፣ ለገንዘብ ሚኒስቴር...

በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት ለመወጣት እየሠሩ መሆናቸውን አሚኮ ያነጋገራቸው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅትች አስታወቁ፡፡

በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት ለመወጣት እየሠሩ መሆናቸውን አሚኮ ያነጋገራቸው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅትች አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መረጃ እንደሚያሳየው በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ትምሕርት ለመስጠት 155 የሲቪል ማኅበረሰብ...

“ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንደሚገባ ኢትዮጵያ ታምናለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

"ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንደሚገባ ኢትዮጵያ ታምናለች" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቅርቡ የአፍሪካ ሕብረት ኮምሽን ምክትል...

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የሁሉም ዜጋ የነቃ ተሳትፎ ሊኖር እንደሚገባ አሚኮ...

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የሁሉም ዜጋ የነቃ ተሳትፎ ሊኖር እንደሚገባ አሚኮ ያነጋገራቸው እናቶች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረውን ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው፡፡...

ምርጫው በአግባቡ እንዲካሄድ የጸጥታ አካላት ከአሁኑ ነጻና ገለልተኛ ኾነው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የከፍተኛ ትምሕርት ተቋም...

ምርጫው በአግባቡ እንዲካሄድ የጸጥታ አካላት ከአሁኑ ነጻና ገለልተኛ ኾነው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የከፍተኛ ትምሕርት ተቋም መምህራን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመሠረታዊ መርኾዎች ላይ የተመሰረተና ነፃ፣ ተዓማኒ እና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄድ አንዱ የዴሞክራሲ መገለጫ...