ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመለከተ የሚመጡ አሉታዊ ተጽዕኖዎችን መቋቋም የሚያስችል የተደራጀ ሥልት መቀየስ እንደሚገባ ምሁራን...

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመለከተ የሚመጡ አሉታዊ ተጽዕኖዎችን መቋቋም የሚያስችል የተደራጀ ሥልት መቀየስ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር አጠናክራ መቀጠል እንዳለባትም ምሁራኑ ምክረ ሃሳብ ሰጥተዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...

አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች “ኢንቨስተር ነን” በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን...

አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች "ኢንቨስተር ነን" በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ኢንተለጀንስ እንዳረጋገጠው አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች "ኢንቨስተር ነን" በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል...

“ኢትዮጵያ ድርድሩ በአፍሪካ ሕብረት በኩል እንዲካሄድ የያዘችው አቋም ለሕብረቱ ያላትን ክብርና እውቅና የሚያሳይና የሚደነቅ...

“ኢትዮጵያ ድርድሩ በአፍሪካ ሕብረት በኩል እንዲካሄድ የያዘችው አቋም ለሕብረቱ ያላትን ክብርና እውቅና የሚያሳይና የሚደነቅ ነው” መሀመድ አል አሩሲ አክቲቪስትና የፖለቲካ ተንታኝ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያን ወክሎ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች...

ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ ፣ ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ”

ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ" ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለበቀል የተደገሰ ድግሥ፣ ለጥፋት የተዘጋጄ ንግሥ፤ በዓድዋ ተራራ ላይ የጨለመችው የሮም ፀሐይ ዳግም የምትበራበት ዘመን ይጠበቅ ነበር፡፡ የሮምን ፀሐይ አጥፍታ...

“የሰው ሕይወት ተከፍሎ የሚሳካ ማንኛውም ምድራዊ ፍላጎት እና ዓላማ ጠባሳው ለትውልድ ይተርፋልና ለሀገር ሰላም...

“የሰው ሕይወት ተከፍሎ የሚሳካ ማንኛውም ምድራዊ ፍላጎት እና ዓላማ ጠባሳው ለትውልድ ይተርፋልና ለሀገር ሰላም እና ለሕዝብ ደኅንነት ሁላችንም በጋራ እንቁም” የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በወቅታዊ...