ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአጼ ቴዎድሮስን የታሪክ አሻራ ስፍራዎች የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት አዘጋጀ።

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአጼ ቴዎድሮስን የታሪክ አሻራ ስፍራዎች የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት አዘጋጀ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአጼ ቴዎድሮስን የታሪክ አሻራ ስፍራዎች በመጠበቅና በመንከባከብ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚያስችል የአምስት ዓመት የልማት...

የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዕውን እንዳይሆን የሚሹ ኀይሎች አካባቢውን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ እየሠሩ ነው፡፡

የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዕውን እንዳይሆን የሚሹ ኀይሎች አካባቢውን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ እየሠሩ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዕውን እንዳይሆን የሚሹ የውጭ ኀይሎች አካባቢውን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ እየሠሩ እንደሆነ የሕዝብ...

ወርልድ ቪዥን በአማራ ክልል በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ተፈፃሚ የሚሆን ከ965 ሚሊዮን ብር በላይ የልማት...

ወርልድ ቪዥን በአማራ ክልል በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ተፈፃሚ የሚሆን ከ965 ሚሊዮን ብር በላይ የልማት ሥራዎች የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ ቅርንጫፍ በአማራ ክልል ስምንት ዞኖች እና...

“በተለያዩ አካባቢዎች በነዳጅ ማደያዎች እየተፈጠሩ ያሉ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው” የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

"በተለያዩ አካባቢዎች በነዳጅ ማደያዎች እየተፈጠሩ ያሉ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው" የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ማደያዎች እየተፈጠሩ ያሉ ሰልፎችን በተመለከተ...

“የኮሮናቫይረስ ክትባት አቅርቦት ትምህርት፣ ባህልና ቱሪዝም ዘርፍን ታሳቢ ማድረግ አለበት” የትምህርት ሚኒስቴር

"የኮሮናቫይረስ ክትባት አቅርቦት ትምህርት፣ ባህልና ቱሪዝም ዘርፍን ታሳቢ ማድረግ አለበት" የትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሁሉም የዓለም ሀገራት የትምህርት፣ የባህልና የቱሪዝም ዘርፉ ከጤና ባለሙያዎች ቀጥሎ የሁሉም ሀገር መምህራንን ታሳቢ ያደረገ የክትባት አቅርቦት...