ትናንት ምሽት በአጣዬ ከተማ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተረጋጋ ነው፡፡ ካራቆሬን ለማረጋጋት የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ...

ትናንት ምሽት በአጣዬ ከተማ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተረጋጋ ነው፡፡ ካራቆሬን ለማረጋጋት የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ ሠራዊት እየሠሩ መሆኑንም አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት ከ 2 ሰዓት ገደማ ጀምሮ በአጣዬ ከተማ እና...

በአሠራር እና በስርጭት መዛባት የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመሻገር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ምሁር...

በአሠራር እና በስርጭት መዛባት የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመሻገር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ምሁር ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ሀገር ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ ፍሰት እንዲኖር በብድርና በዕርዳታ ብቻ የቆመ ኢኮኖሚ ከመገንባት ይልቅ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲን ለመከለስ ግብዓት እየተሰባሰበ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲን ለመከለስ ግብዓት እየተሰባሰበ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ለመከለስ የክልል የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ቢሮ ኀላፊዎች፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ የወጣቶች ፌዴሬሽን...

ባለፉት 9 ወራት ከወጭ ንግድ 2 ነጥብ 45 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ...

ባለፉት 9 ወራት ከወጭ ንግድ 2 ነጥብ 45 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያለፉት 9 ወራት የወጭ ንግድ አፈፃፀም ከሚመለከታቸው ኀላፊዎች ጋር ገምግሟል፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ...

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለማስተካከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን የሱማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን...

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ችግር ለማስተካከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን የሱማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 20 ዓመታት የሱማሌ ክልል እንደ ሀገር የሚጋራቸው ችግሮች ቢኖሩም በተለይ ደግሞ ክልሉ ያለውን ሀብትና...