በአማራ ክልል የተፈፀመውን ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል መግባቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
በአማራ ክልል የተፈፀመውን ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል መግባቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
ትናንትና ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባትን አጣዬ ከተማን የጸጥታ ኃይሉ መቆጣጠሩንም የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኀንነት
ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሲሳይ ዳምጤ አስታውቀዋል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 09/2013 ዓ.ም...
ዜጎች የምርጫ ካርድ ወሰደው ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙና ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንዲካሄድ የድርሻቸውን እንዲወጡ...
ዜጎች የምርጫ ካርድ ወሰደው ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙና ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንዲካሄድ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 6ኛው ብሔራዊ ምርጫን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወሰደው...
ግብጽና ሱዳን በዓባይ ተፋሰስ በሚከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት ሥራዎች ሊሳተፉ እንደሚገባ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
ግብጽና ሱዳን በዓባይ ተፋሰስ በሚከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት ሥራዎች ሊሳተፉ እንደሚገባ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ዘላቂ የውኃ ፍሰት ለማስጠበቅ የላይኛው ተፋሰስ ሀገራት በሚያከናውኗቸው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራዎች ላይ ግብጽና...
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ...
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተሠራ የጎርጎራ ከተማ መዋቅራዊ ፕላን እየተገመገመ ነው።
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተሠራ የጎርጎራ ከተማ መዋቅራዊ ፕላን እየተገመገመ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ በገበታ ለሀገር የልማት ፕሮጄክት የታቀፈችው ጎርጎራ ከተማ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መዋቅራዊ ፕላኗ ተዘጋጅቶ በጎንደር ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገበት...








