በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ይነሳ የነበረው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍትሐዊት ጥያቄ መፈታቱን ተፈናቃዮች ገለጹ፡፡

በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ይነሳ የነበረው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍትሐዊት ጥያቄ መፈታቱን ተፈናቃዮች ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከመተከል ዞን በማንነታቸው ምክንያት ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች...

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ የሚገባበት፣ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት የሚመሠረትበት...

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ የሚገባበት፣ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት የሚመሠረትበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት...

በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጣናዊ፣ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጣናዊ፣ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና የገባነው በመንገዱ ላይ ችግሮች አይገጥሙንም በሚል እሳቤ አልነበረም። ሀገራችን ትከሻ ላይ የተቆለለውን የበዛ...

ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ማኅበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡

ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ማኅበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ እና አካባቢው በተፈጸመ ጥቃት በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል፡፡ ይህንንም አስመልክቶ...

መንግሥት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት...

መንግሥት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት ሁኔታ እንደማይታገስ የደህንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። ግብረ ኀይሉ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ...