ሕዝቡ በበዓል ግብይት ጊዜ በሐሰተኛ ገንዘብ እንዳይታለል ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ፡፡

ሕዝቡ በበዓል ግብይት ጊዜ በሐሰተኛ ገንዘብ እንዳይታለል ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓላት ወቅት ግብይት ይጨምራል፣ ኀብረተሰቡም ለበዓል የሚያስፈልጉ ነገሮችን ለመግዛት ወደ ግብይት ማዕከላት ይወጣል፣ በግብይት ቦታዎች መጨናነቆችም ይፈጠራሉ። ታዲያ...

“የመንግሥታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

"የመንግሥታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ የሀገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ መሆኑን...

የሕወሓት ቡድን ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳያውል መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ...

የሕወሓት ቡድን ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳያውል መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንደገለጸው የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ ባከናወነዉ...

የዓባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዳግማዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ።

የዓባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዳግማዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓባይ ውኃ 86 በመቶ ድርሻ ያላት ኢትዮጵያ ለዘመናት ግብጽ የሲናይ በረሃን ሃሩር በትነት የምታስታግስበትን ያክል ውኃ እንኳን ተጠቅማ አታውቅም፡፡ የቅኝ ግዛት ዘመን...

“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ

“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በ6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ለመሳተፍ የምርጫ ካርድ በማውጣት ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ የከተማ...