“እነሆ ሁሉም ነገር ተፈጸመ”

“እነሆ ሁሉም ነገር ተፈጸመ” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብሉይ ኪዳን ማብቂያ፣ የአዲስ ኪዳን መባቻ መካከለኛ ቀን ናት፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተለየች ቀን ተብላለች፡፡ የማይታመም የታመመባት፤ የወደቁትን ከትቢያ የሚያነሳ የተንገላታባት፤ በአልጋ ቁራኛ በደዌ...

ሀገራቸውን በዓለም አደባባይ ከፍ ያደረጉ የኢትዮጵያውያን ባለዉለታው፣ የኮሪያው ዘማች አርበኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ሀገራቸውን በዓለም አደባባይ ከፍ ያደረጉ የኢትዮጵያውያን ባለዉለታው፣ የኮሪያው ዘማች አርበኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶቻችን የሀገራችንን ዳር ድንበር ከማስከበር ባሻገር ባሕርን በመሻገር ሀገራቸው የሰጠቻቸዉን ተልዕኮ ሲወጡ ቆይተዋል፡፡ ባሕር ማዶ...

በበዓል ወቅት በጤና እንዲውሉ፤አመጋገበዎን ያስተካክሉ፡፡

በበዓል ወቅት በጤና እንዲውሉ፤አመጋገበዎን ያስተካክሉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አጿማትን ተከትለው በሚመጡ በዓላት አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ በበዓል ወቅት ያለውን የአመጋገብ ልምድ በተመለከተም አሚኮ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን አነጋግሯል፡፡ ወጣት ሙሉቀን...

“የሐዲስ ኪዳኗ ሐሙስ”

“የሐዲስ ኪዳኗ ሐሙስ” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞነ ሕማማት ብሉይ ኪዳን ወደ ሐዲስ ኪዳን የተቀየረበት ወቅት ነው፡፡ ለዓለም መዳን መስዋዕት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሆሳዕና እስከ ትንሣኤው መገለጥ ድረስ ባለው ሰሞነ ሕማማት ነቢቡን ሁሉ...