ኅብረተሰቡ ለሰላም እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ተጠየቀ።
ፍኖተሰላም: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ ወቅታዊ የሰላም እና የልማት ተግባራትን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የታቀዱ የሰላም እና የልማት ተግባራትን በተሻለ ለማከናወን የገቢ አሠባሠቡ ላይ ትኩረት መሰጠቱን በማብራሪያቸው አንስተዋል። በበጀት...
“በሥልጠና ያገኛችሁትን ዕውቀት ወደ ተግባር መቀየር ከቻላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
እስካሁን በተሰጡ የሥልጠና ርእሰ ጉዳዮች ላይ የማጠቃለያ ሃሳብ የሰጡት የአማራ ክልል...
በአዲስ አበባ የአዳዲስ ኤምባሲዎች መከፈት የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት የሚያጠናክር ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው የማሊዥያ እና የሲንጋፖር መሪዎች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን የኮፕ 32ን ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን የኮፕ 32ን ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል።
ትናንትና የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዝዳንት መሰየምን ተከትሎ ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትር...
ሰብልን በኮምባይነር መሠብሠብ ምን ለውጥ አመጣ?
ደብረማርቆስ: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ትርፍ አምራች ከኾኑት ወረዳዎች መካከል ተጠቃሽ ነው። በወረዳው ስንዴ፣ ሰሊጥ፣ ቦሎቄ እና ሌሎች ሰብሎች በስፋት ይመረታሉ።
አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎቻቸውን በግብርና ሜካናይዜሽን በመሠብሠባቸው የምርት...








