ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ...
ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ እንደነበሩ የሥራ
ባልደረቦቻቸው ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ኮሚሽነር አበረ
አዳሙ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ...
ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ”
ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ
ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ" (በድጋሜ የቀረበ)
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለበቀል የተደገሰ ድግሥ፣ ለጥፋት የተዘጋጄ ንግሥ፤ በዓድዋ ተራራ ላይ
የጨለመችው የሮም ፀሐይ ዳግም የምትበራበት ዘመን ይጠበቅ ነበር፡፡ የሮምን...
“ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል”
"ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል"
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ክፍል የጠላት ጣሊያን ጦር ኢትዮጵያን በድጋሜ ለመውረር ባደረገው
ሙከራ ከሀገሪቱ ከሁሉም አቅጣጫዎች ሀገራቸውን ላለማስደፈር በጀግንነት የተዋደቁ በርካታ አርበኞች ይጠቀሳሉ፡፡ ከእነዚህ
አርበኞች መካከል ሌተናል ጀነራል ደጅአዝማች ኀይሉ...
ʺአልጎድል ስላለ ብለውት ብለውት የመከራውን ጎርፍ በደም ተሻገሩት”
ʺአልጎድል ስላለ ብለውት ብለውት
የመከራውን ጎርፍ በደም ተሻገሩት"
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቅ ምድር፣ የስልጣኔ በር፣ የነጻነት ዋልታና ማገር፣ የእንቁዎች ሀገር፣
ያልተፈታች፣ ያልተደረሰባት፣ የማይደረስባት ድብቅ ሚስጥር፤ ምድራዊያን ለክፋት ሰማያዊያን ለበረከትና ለድኅነት ይመለከቷታል፡፡
ወጀብ ሲቀርብ መጋረጃ፣ መንገድ...
ደጅአዝማች ቢተወደድ መንገሻ ጀምበሬ ማን ናቸው?
ደጅአዝማች ቢተወደድ መንገሻ ጀምበሬ ማን ናቸው?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ለ80ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአርበኞች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ
የኢትዮጵያ ምድር ካፈራቻቸው ልበ ሙሉ ጀግኖች መካከል የደጃአዝማች ቢተወድድ መንገሻ ጀምበሬን ማንነት ልንነግራችሁ
ወደድን። ሚያዝያ 27/1933...








