“የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን...

"የአውሮፓ ሕብረት በድህረ ምርጫ ከምርጫ ቦርድ በፊት መግለጫ መስጠት አለብኝ ብሎ ማቅረቡ የምርጫ ቦርድን ስልጣንና የሀገራችንን ሉዓላዊነት በእጅጉ የሚዳፈር ሆኖ አግኝተነዋል" የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ያደረገውን...

ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በመራጮች ምዝገባ ሂደት ለሚያጋጥሙ ችግሮች መፍትሔ እየሰጠ መሆኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በመራጮች ምዝገባ ሂደት ለሚያጋጥሙ ችግሮች መፍትሔ እየሰጠ መሆኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን ሂደትን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ወቅታዊ የምርጫ ሂደትን አስመልክቶ...

የወቅቱ የዝናብ ሁኔታ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውኃ ሙሌት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የዘርፉ...

የወቅቱ የዝናብ ሁኔታ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውኃ ሙሌት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የዘርፉ ምሁር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው 2012 ዓ.ም ሐምሌ ወር ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ...

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው (ዶክተር) ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው (ዶክተር) ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው (ዶክተር) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ለሆነው የፍቼ ጫምባላላ...

“የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ምርጫዉን ለመታዘብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

"የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ምርጫዉን ለመታዘብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል" አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር:ሚያዚያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ...