ኢትዮጵያ ፈተናዎችን በመቋቋም እየሄደችበት ያለው የሰላም መንገድ ተመራጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡

ኢትዮጵያ ፈተናዎችን በመቋቋም እየሄደችበት ያለው የሰላም መንገድ ተመራጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ምክንያት በማድረግ በየ ጊዜው የሚነሱ ውጥረቶች ሲያንዣብቡባት ይስተዋላሉ፡፡ ኢትዮጵያም ችግሮችን በሠላማዊ መንገድ መፍታት አቋሟ...

“ምርጫ ፉክክር ቢኖረውም ለሰላማዊነቱ በትብብር አብሮ መሥራት ይገባል” ብልጽግና ፓርቲ

"ምርጫ ፉክክር ቢኖረውም ለሰላማዊነቱ በትብብር አብሮ መሥራት ይገባል" ብልጽግና ፓርቲ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ከአባላቱ እና ከደጋፊዎቹ ጋር የፕሮግራም ትውውቅና ውይይት አካሂዷል። ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና...

በአጣዬና አካባቢዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር...

በአጣዬና አካባቢዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማ አስተዳደርና በአጎራባች አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረዉ ጥቃት ከ253 ሽህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን አስተዳደሩ...

“በሐበሻ ማንም የማይበደልበት ሥርዓትን ያቆመ ንጉሥ አለ” ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

“በሐበሻ ማንም የማይበደልበት ሥርዓትን ያቆመ ንጉሥ አለ” ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ጊዜ በጆኦ ፖለቲካል አቀማመጡ “የአፍሪካ ቀንድ” በሚል ስያሜ የሚጠራው አካባቢያዊ ቀጣና ቀደም ባለው ዘመን ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ...

“በወርሃ ሻዕባን ፍፃሜ ተብሲር ኢድ አልፈጥር ይባባላሉ”

“በወርሃ ሻዕባን ፍፃሜ ተብሲር ኢድ አልፈጥር ይባባላሉ” ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢስላም ውስጥ ታላቅ ክብር ከሚሰጣቸው ወራት መካከል አንዱ ነው፡፡ በኢስላማዊያን ዘንድ የዓመቱ መልካም ሥራዎች ወደ አላህ የሚደርሱበት ወር ተደርጎም ይወሰዳል፡፡ የረመዳን...