የኮሮናቫይረስ ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዉጭ...

የኮሮናቫይረስ ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዳግም ትኩረት...

“ኢትዮጵያ በውጪ ኀይሎች መልካም ፈቃድ አትመራም” የሰላም ሚኒስቴር

“ኢትዮጵያ በውጪ ኀይሎች መልካም ፈቃድ አትመራም” የሰላም ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ሀገር ከሚያፈርሱ ኀይሎች ጋር እየተፋለመ መሆኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሀገሪቱ በውስብስብ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች እንዳሉም ተጠቅሷል፡፡ ሱዳን የኢትዮጵያን ሉዓላዊ...

ለመምረጥ የሚችሉ ዜጎች ሊጠናቀቅ ሰዓታት በቀረው የመራጮች ምዝገባ ጊዜያቸውን በመጠቀም የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ መራጮች...

ለመምረጥ የሚችሉ ዜጎች ሊጠናቀቅ ሰዓታት በቀረው የመራጮች ምዝገባ ጊዜያቸውን በመጠቀም የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ መራጮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም የመራጮች ምዝገባ ለሰባት ቀን እስከ...

የኢትዮ-ቻይና ዲፖሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ሀገራቱ በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ።

የኢትዮ-ቻይና ዲፖሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ሀገራቱ በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራቱን 50ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አስመልክቶ የቴምብር ምረቃ እየተካሄደ ነዉ። የኢትዮጵያ ፖስታ ድርጅት ዳይሬክተር ሐና አርዓያ ኢትዮጵያ እና ቻይና የጠነከረ ግንኙነት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት የሕትመት ሂደትንና የደኅንነት አጠባበቅ ሥርዓቱን ለፖለቲካ ፓርቲ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት የሕትመት ሂደትንና የደኅንነት አጠባበቅ ሥርዓቱን ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አስጎበኘ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች እና የመገናኛ ብዙኃን የተወጣጣ የልዑካን ቡድን ወደ...