የአማራ ሊግ ክለቦች የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ውድድር በባሕር ዳር መካሄድ ጀመረ።

የአማራ ሊግ ክለቦች የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ውድድር በባሕር ዳር መካሄድ ጀመረ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ዛሬ መካሄድ በጀመረው የአማራ ሊግ ክለቦች የማጠቃለያ እግር ኳስ ውድድር 16 ክለቦች በአራት...

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን በ22 ሚሊየን ብር ወጪ በኮምቦልቻ ከተማ ያስገነባዉ የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ...

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን በ22 ሚሊየን ብር ወጪ በኮምቦልቻ ከተማ ያስገነባዉ የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ ተመረቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማማው ሥራ መጀመር ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ የሚሰጠዉን አገልግሎት አስተማማኝ ለማድረግ ያግዛል ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ...

ʺብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ የነጻነት፣ የአንድነት፣ የጀግንነት ፊደል ስለሆኑ ፊደል ይነበባል እንጂ አይሞትም” ዶክተር ፈንታ...

ʺብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ የነጻነት፣ የአንድነት፣ የጀግንነት ፊደል ስለሆኑ ፊደል ይነበባል እንጂ አይሞትም" ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ መለሰ አስከሬን በክብር ወደ ደብረታቦር ተሸኝቷል፡፡ የጀነራሉ አስክሬን በባሕር ዳር ፈለገ ገነት...

የግብጽ ሴራ በዓባይ ላይ …

የግብጽ ሴራ በዓባይ ላይ … ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን አስመልክቶ ከታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ጋር ድርድር ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያም የፖለቲካ፣ የሕግ እንዲሁም የውኃ ምሕንድስና ባለሙያዎች ባሉበት ግድቡ በተፋሰስ ሀገራት ላይ...

“ሀገር ጀግና ወልዳለች ከሚባሉት ውስጥ ብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ መለሰ አንዱ ናቸው” የትግል ጓደኞቻቸው

“ሀገር ጀግና ወልዳለች ከሚባሉት ውስጥ ብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ መለሰ አንዱ ናቸው” የትግል ጓደኞቻቸው ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጀግናው ብርጋዴር ጄኔራል ኃይሌ መለሰ አስከሬን ሽኝት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተ...