“በአንድ ህሊናና ሃሳብ በመገዛት ከተጋረጠብን ችግር ለመውጣት ጥረት ማድረግ ይገባናል” ብጹዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ...
“በአንድ ህሊናና ሃሳብ በመገዛት ከተጋረጠብን ችግር ለመውጣት ጥረት ማድረግ ይገባናል” ብጹዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የውጭ ግንኙነት የበላይ ኃላፊ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነገሮች ከመበላሸታቸው በፊት በአንድ ህሊናና ሃሳብ...
“አጀግኖ አሳደጋቸው፣ አክብሮ አኖራቸው፣ አሳምሮ ሸኛቸው”
"አጀግኖ አሳደጋቸው፣ አክብሮ አኖራቸው፣ አሳምሮ ሸኛቸው"
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግንነት በሕዝብ ከመወደድ ይጀምራል። ሕዝብ ከወደደህ ክብር ይሰጥሃል። ጀግና ማለት ጀብዱ ሠርቶ በሕዝብ ልብ ውስጥ መቀመጥ ነው። የጦር መሪ፣ ለሀገር ኗሪ፣ ለነፃነት ተከራካሪ፣...
“አሁናዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከመንግሥት ፍጥነትን፣ ከፓርቲዎች ብስለትን እና ከሕዝብ ትዕግስትን የሚጠይቅ ነው” ዶክተር በዕውቀቱ...
“አሁናዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከመንግሥት ፍጥነትን፣ ከፓርቲዎች ብስለትን እና ከሕዝብ ትዕግስትን የሚጠይቅ ነው” ዶክተር
በዕውቀቱ ድረስ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድሞ በሀገር ጉብኝት፣ በመልክዓ ምድራዊ ጥናት፣ በሃይማኖት ስብከት፣ በንግድ
ልውውጥ እና በበጎ አድራጎት፤ በኋለኛው ዘመን ደግሞ...
የብርቱካን ፍራፍሬ በሽታ መድኃኒት መገኘቱ ተገለጸ፡፡
የብርቱካን ፍራፍሬ በሽታ መድኃኒት መገኘቱ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በብርቱካን ፍራፍሬ ላይ የተከሰተው በሽታ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እንዳይሆኑ
ሲያደርግ ቆይቷል። በሽታው የብርቱካን ዛፍን በቁሙ እንደ እንጨት ያደርቀዋል፤ ፍሬ እንዳያፈራም ያደርገዋል። አቶ ማንደፍሮ
አስላከ በጎንደር...
ʺሊያጠፏት የተመኟት ያልቻሏት፤ ቅድስት ቤት”
ʺሊያጠፏት የተመኟት ያልቻሏት፤ ቅድስት ቤት"
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የማያልቅ መና የተቀመጠባት መሶበ ወርቅ ናት፡፡ የማይነጥፍ ጥበብ
የሚፈልቅባት፣ ተገፍታ የማትወድቅ፣ ተነግሮ የማያልቅ፣ በምንም የማይፋቅ፣ በወርቅና በአልማዝ የነጠረ ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡
ፈጣሪ ለምስክርነት ያስቀመጣት፣...








