ሀገራዊ ምርጫው ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊና የምርጫ ሂደትን የጠበቀ እንዲኾን ወጣቶች የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ...
ሀገራዊ ምርጫው ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊና የምርጫ ሂደትን የጠበቀ እንዲኾን ወጣቶች የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ወጣቶችና ምርጫ፣...
በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓትን ለማዘመን እየተሠራ እንደሚገኝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓትን ለማዘመን እየተሠራ እንደሚገኝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ አይ ሲቲ ኢቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ዲጂታል ፋይናንስ ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱን...
በጎንደር ከተማ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሴቶች ፍትሐዊ የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት እንደሚሠሩ...
በጎንደር ከተማ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሴቶች ፍትሐዊ የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የአማራ ክልል ነጋዴ ሴቶች ማኅበር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ...
በአማራ ክልል በአራት የምጣኔ ሀብት ዘርፎች እስከ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር...
በአማራ ክልል በአራት የምጣኔ ሀብት ዘርፎች እስከ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ አራት የምጣኔ ሀብት ዘርፎች ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል፡፡ ፍኖተ...
የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተፈናቃዮችን በልዩ ሁኔታ ለመመለስና ለማቋቋም በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ።
የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተፈናቃዮችን በልዩ ሁኔታ ለመመለስና ለማቋቋም በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በግልገል በለስ ጉዳዩን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል፡፡ ተፈናቃዮች ዳግመኛ ለጥቃት ተጋላጭ...








