የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ፡፡

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13 ቀን 2013 (አሚኮ) መሠረቱን በአሜሪካ ያደረገው የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሐዊ ሆኖ መካሄድ በሚችልበት ጉዳይ ላይ ከአጋር አካላት ጋር...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሐዊ ሆኖ መካሄድ በሚችልበት ጉዳይ ላይ ከአጋር አካላት ጋር እየመከረ ነው። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት፣ በምርጫ ወቅትና ከምርጫ በኋላ ያሉ ሂደቶች ዲሞክራሲያዊ...

“የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር ውሳኔን የተላለፈና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው ”...

“የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር ውሳኔን የተላለፈና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው ” የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ማኅበር በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በመቃወም...

ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም ኀላፊነት ወስደው እንደሚሠሩ የመተከል ዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተናገሩ።

ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም ኀላፊነት ወስደው እንደሚሠሩ የመተከል ዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመተከል ዞን በተለይ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በተከሰተው የሰላም እጦት ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ንጹሃን ተገድለዋል፣ በርካታ ሀብትና...

በአማራ ከልል የምጣኔ ሀብቱ ለውጥ እንዲያስመዘግብ ሥራዎች እየተሠሩ እንደሆነ ተመላከተ፡፡

በአማራ ከልል የምጣኔ ሀብቱ ለውጥ እንዲያስመዘግብ ሥራዎች እየተሠሩ እንደሆነ ተመላከተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ 84 በመቶ የሚኾነው ሕዝብ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የግብርና ሥራ እንደሚተዳደር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የሀገሪቱ የሳይንስና የቴክኖሎጅ ሽግግር ዕድገትም...