“ዘፈን መታሰሪያ ድሮ እንዳልነበረ ፣ ወልቃይት ጠገዴ ያኮራኛል ጎንደር ሲዘፈን አደረ”
“ዘፈን መታሰሪያ ድሮ እንዳልነበረ
ወልቃይት ጠገዴ ያኮራኛል ጎንደር ሲዘፈን አደረ”
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነፃነትን የሚተካው ነፃነት ብቻ ነው። እንኳንስ በግፍ የተወሰደ ማንነት ያለ አግባብ
የተወሰደች ዶሮም ታስቆጫለች። ታሳምማለች፣ ስለ ነፃነት የጮኹ ድምፆች፣ ስለ ነፃነት...
ኢትዮጵያና ብራዚል የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡
ኢትዮጵያና ብራዚል የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከብራዚል
አቻቸው ጋር ሁለተኛውን የኢትዮ-ብራዚል የፖለቲካ የጋራ የምክክር መድረክ በዊቢናር አካሂደዋል። ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ ክልላዊና
ዓለም...
ለኢንዱስትሪ ሽግግር ዩኒቨርሲቲዎች የንድፈ ሃሳብ ትምህርትን ከተግባር ጋር በማዋህድ መስጠት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና...
ለኢንዱስትሪ ሽግግር ዩኒቨርሲቲዎች የንድፈ ሃሳብ ትምህርትን ከተግባር ጋር በማዋህድ መስጠት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ
ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዘጠነኛው የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር
እየተካሄደ ነው። በባሕር...
ኢትዮጵያዊያን “በውስጥ ጉዳዮቻችን ላይ የተዘረጉ የውጭ እጆች ይነሱ” ሲሉ ጠየቁ።
ኢትዮጵያዊያን "በውስጥ ጉዳዮቻችን ላይ የተዘረጉ የውጭ እጆች ይነሱ" ሲሉ ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2013 (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በያሉበት ኾነው ድምፃቸውን
የሚያሰሙበት መርኃግብር በመላ ኢትዮጵያ ተካሂዷል።
"እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ" በሚል መሪ ሐሳብ በያሉበት ሆነው...
የአማራ ልዩ ኃይል ሕዝብ ሊጠብቅ እንጂ ለወረራ አልመጣም፣ የልዩ ኃይሉ ተልዕኮ ሰላምን ማምጣትና ሕዝቡን...
"የአማራ ልዩ ኃይል ሕዝብ ሊጠብቅ እንጂ ለወረራ አልመጣም፣ የልዩ ኃይሉ ተልዕኮ ሰላምን ማምጣትና ሕዝቡን መጠብቅ ነው"
የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ግፈኛ በንፁሃን ደም ሆዱን ይሞላል። በነፃ ሕዝብ ላይ ሴራ ይሸርባል። ስትበታተን
ደስ...








