“የአማራ ባሕል ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት የአማራ ሕዝብ ባሕሉን፣ ወጉን፣ ጀግንነቱን፣ ሃይማኖቱን፣ ቅርሱን እና ሀገር...
"የአማራ ባሕል ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት የአማራ ሕዝብ ባሕሉን፣ ወጉን፣ ጀግንነቱን፣ ሃይማኖቱን፣ ቅርሱን እና ሀገር ሠሪነቱን በቋሚነት የሚዘክርበት ነው" የአልማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ፈንታ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአልማ አባላትና ደጋፊዎች ለማእከሉ...
“የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እውን ለማድረግ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ድርሻ አለው” የኢኖቬሽንና...
"የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እውን ለማድረግ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ድርሻ አለው" የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የድሮን ጉባዔ 2021 ላይ በክብር ተጋባዥነት...
“ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና ለመመከት...
"ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና ለመመከት እንሠራለን" ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያውያን ጋር...
ቦርዱ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በቀጣይ ቀናት ተጨማሪ 106 ሺህ 345 ምርጫ አስፈጻሚዎችን መልምሎ እንደሚያሰለጥን...
ቦርዱ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በቀጣይ ቀናት ተጨማሪ 106 ሺህ 345 ምርጫ አስፈጻሚዎችን መልምሎ እንደሚያሰለጥን
ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የተለያዩ
ዝግጅቶቸን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል።
ግንቦት 7/2013 ዓ.ም ቦርዱ ከፓለቲካ...
“አሸባሪው ሕወሃት በመወገዱ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በስሙ የተነገደበት የትግራይ ሕዝብም ነፃ ወጥቷል”...
"አሸባሪው ሕወሃት በመወገዱ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በስሙ የተነገደበት የትግራይ ሕዝብም ነፃ ወጥቷል"
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዋና አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝብ ማንነት መከበርና ነፃነት ለታገሉ የእውቅና እና የምስጋና...








