በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን እዝ መከላከያ ሠራዊት ላይ በከፈተው ጥቃት ነበር
መንግሥት ወደ ሕግ ማስከበር ዘመቻ የገባው።...
የአማራ ሕዝብ የተጋረጡበትን ችግሮች ከሕዝብ ጋር በመተባበር ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ፡፡
የአማራ ሕዝብ የተጋረጡበትን ችግሮች ከሕዝብ ጋር በመተባበር ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳውን በደሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ በፓርቲዉ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የተገኙት...
ወልቃይት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለኹለተኛ ጊዜ ያስለጠናቸውን 86 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ወልቃይት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለኹለተኛ ጊዜ ያስለጠናቸውን 86 ተማሪዎችን አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወልቃይት ጠገዴ ቴክኒክና ሙያ ኮሎጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ኮሌጁ በደራጃ አራት በአካውንቲንግ፣ ዳታ ቤዝ እና በግንባታ...
የአማራ ባሕል ማእከል ግንባታ እውን እንዲሆን ኹሉም ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ...
የአማራ ባሕል ማእከል ግንባታ እውን እንዲሆን ኹሉም ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጥሪ አቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድነት ፓርክ የአማራ ባሕል ማእከል ግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር ላይ መልእክት ያስተላለፉት...
“ችግሮች ቢበዙ እና ፈተና ቢበረታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ክብሩን እና ነፃነቱን ጠብቆ ከመልማት የሚያግደው አይኖርም”ጠቅላይ...
"ችግሮች ቢበዙ እና ፈተና ቢበረታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ክብሩን እና ነፃነቱን ጠብቆ ከመልማት የሚያግደው አይኖርም"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገነባው የአማራ ባህል ማእከል ግንባታ መርኃግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...