ለፋሲል ከነማ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
ለፋሲል ከነማ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል ከነማ የባሕር ዳር አቀባበልን አስመልክቶ የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን እና የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
አቶ አዱኛ...
የሴቶች ኢንተርፕርነርሽፕ ፕሮጀክት የሴቶችን አቅም ለማጎልበት እድል መፍጠሩ ተገለጸ።
የሴቶች ኢንተርፕርነርሽፕ ፕሮጀክት የሴቶችን አቅም ለማጎልበት እድል መፍጠሩ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የሴቶች ኢንተርፕርነርሽፕ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ሴት ኢንተርፕርነሮች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት...
ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ የአካባቢ ልየታ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ የአካባቢ ልየታ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥታት፣ የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኀይል፣ የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት የሥራ ኀላፊዎች...
ፋሲል ከነማን መደገፍ የጋራ ጀግናን የማሳደግ፣ የማሻገር ተግባራዊ ምላሽ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ፋሲል ከነማን መደገፍ የጋራ ጀግናን የማሳደግ፣ የማሻገር ተግባራዊ ምላሽ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት'' የፋሲል ከነማ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ላይ...
“ለስፖርቱ ዘርፍ ትኩረት በመስጠት ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለወንድማማችነት ማጠናከሪያ ገመድ ሆኖ እንዲያገለግል መሥራት ይገባል” የጎንደር...
"ለስፖርቱ ዘርፍ ትኩረት በመስጠት ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለወንድማማችነት ማጠናከሪያ ገመድ ሆኖ እንዲያገለግል መሥራት ይገባል" የጎንደር ከተማ ከንቲባ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ስፓርት ለኢትዮጵያ ህብረት "በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነውን የፋሲል ከነማ...








