ሕጋዊ እውቅና ተሰጥቷቸው የመኖሪያ ቤት ቦታ ሲጠባበቁ ለቆዩ ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ለመስጠት ዝግጅት...
ሕጋዊ እውቅና ተሰጥቷቸው የመኖሪያ ቤት ቦታ ሲጠባበቁ ለቆዩ ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ለመስጠት ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታን...
“አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታ ፖለቲካዊ መፍትሔ ያመጣችበት ታሪክ የለም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
“አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታ ፖለቲካዊ መፍትሔ ያመጣችበት ታሪክ የለም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ስለአቢሲኒያ ኢትዮጵያ ማራኪና አስደናቂ ተፈጥሮ፣ አዝርዕት፣ እንስሳት፣ ባሕል፣ በዓላት፣ ወግ፣ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች፣ ልዩ የሆነውን...
በሞጣ ከተማ አስተዳደር የተጠናቀቁ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተመረቁ።
በሞጣ ከተማ አስተዳደር የተጠናቀቁ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተመረቁ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የኹለት እጁ እነሴ ወረዳ ከ1947 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የመንግሥት ተቋማት ለአገልግሎት በሚመች መልኩ በአዲስ ወደ አንድ...
“ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ ፈጠራ የምትመች ሀገር ለመፍጠር በልዩ ትኩረት እየሠራ ነው” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...
"ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ ፈጠራ የምትመች ሀገር ለመፍጠር በልዩ ትኩረት እየሠራ ነው" የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ ፈጠራ የምትመች ሀገር ለመፍጠር መንግሥት በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና...
ለፋሲል ከነማ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
ለፋሲል ከነማ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል ከነማ የባሕር ዳር አቀባበልን አስመልክቶ የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን እና የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
አቶ አዱኛ...








