አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ተቀራርባ መሥራት እና መደገፍ እንዳለባት የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ...
አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ተቀራርባ መሥራት እና መደገፍ እንዳለባት የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሀገራቸው አሜሪካ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ላይ...
“በኢትዮጵያ የኢንዱሰትሪ ዘርፍ ዕድገት እንዲረጋገጥ የሀገሪቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከኢንዱስትሪዎች ጋር ተሳስረው መሥራት ይገባቸዋል”...
"በኢትዮጵያ የኢንዱሰትሪ ዘርፍ ዕድገት እንዲረጋገጥ የሀገሪቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከኢንዱስትሪዎች ጋር ተሳስረው መሥራት ይገባቸዋል" ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሀገር የእድገት መሰላልን ለመቆናጠጥ ለኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት መስጠት የምርጫ ጉዳይ...
አራተኛዉ ዙር የኮዋሽ ፕሮጀክት በ2 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ተግባራዊ እንደሚሆን የዉኃ፣ መስኖ እና...
አራተኛዉ ዙር የኮዋሽ ፕሮጀክት በ2 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ተግባራዊ እንደሚሆን የዉኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት እና ንጽሕና አጠባበቅ ላይ የሚሠራው የኮዋሽ ፕሮጀክት በ2...
“በአዲስ አበባ ያለውን የአልማ አባላት ቁጥር እና ገቢን በማሳደግ በኩል ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል”...
"በአዲስ አበባ ያለውን የአልማ አባላት ቁጥር እና ገቢን በማሳደግ በኩል ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል" አቶ ጃንጥራር አባይ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአልማ የሴክተር ተቋማት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ውይይት...
አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ በአፍሪካ ያላትን ጥቅም ሊያሳጣት እንደሚችል ተገለጸ፡፡
አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ በአፍሪካ ያላትን ጥቅም ሊያሳጣት እንደሚችል ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ ያሳለፈችው የጉዞ እገዳ ውሳኔ በቀጠናው ያላትን ጥቅም ሊያሳጣት እንደሚችል አሚኮ ያነጋገራቸው የፖለቲካ...








