አሚኮ ሀገራዊ ብሎም ቀጣናዊ መገናኛ ብዙኃን ለመኾን እያደረገው ያለውን ጥረት እንደሚያደንቁ የኮርፖሬሽኑ ተከታዮች ተናገሩ፡፡
አሚኮ ሀገራዊ ብሎም ቀጣናዊ መገናኛ ብዙኃን ለመኾን እያደረገው ያለውን ጥረት እንደሚያደንቁ የኮርፖሬሽኑ ተከታዮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁሉም ፕሮግራሞች አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ጥራታቸውን የጠበቁና ወቅታዊ የኾኑ መረጃዎችን ለማኅበረሰቡ...
የወጣቶችን ስብዕና ለመገንባት በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
የወጣቶችን ስብዕና ለመገንባት በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወጣቶች ስብዕና ግንባታን በተመለከተ መንግሥት እና ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንዳለባቸው ተመላክቷል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በወጣቶች ስብዕና ልማት...
መገናኛ ብዙሃን እየጨመረ የመጣውን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም የሚመጥን የሳይበር ደኅንነት እውቀት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
መገናኛ ብዙሃን እየጨመረ የመጣውን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም የሚመጥን የሳይበር ደኅንነት እውቀት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙሃን እየጨመረ የመጣውን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም የሚመጥን የሳይበር ደኅንነት እውቀት ሊኖራቸው እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ...
በወልድያ ከተማ የተጀመረው የከፍተኛ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ፡፡
በወልድያ ከተማ የተጀመረው የከፍተኛ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የወልዲያ ባለ 400/230/33/15 ኪሎ ቮልት የኃይል...
“ፕሮፐርቲ 2020” ኩባንያ በአዲስ አበባ ከተማ 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት ወሰደ።
“ፕሮፐርቲ 2020” ኩባንያ በአዲስ አበባ ከተማ 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት ወሰደ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “ፕሮፐርቲ 2020” የተባለው የደቡብ አፍሪካ በቤት ልማትና ግንባታ ዘርፍ የተሠማራው ኩባንያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ...