“የአማራ ክልል ሕዝብ ተነቦ የማያልቅ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል ቋንቋ፣ ሥነ ልቦና እና የእርስ በርስ...
“የአማራ ክልል ሕዝብ ተነቦ የማያልቅ ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል ቋንቋ፣ ሥነ ልቦና እና የእርስ በርስ መስተጋብር ያለው ኩሩ ሕዝብ ነው” አቶ አብርሃም አለኸኝ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አማራ ኤፍ ኤም ደብረ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሁን ካለው ቴሌቪዥን ስርጭት በተጨማሪ “አማራ ሕብር” ኹለተኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሁን ካለው ቴሌቪዥን ስርጭት በተጨማሪ “አማራ ሕብር” ኹለተኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ የሙከራ ሥርጭት እንደሚጀምር የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥየ አስታወቁ፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን ያሉት የደብረ ማርቆስ ኤፍ ኤም 95.1 ሥርጭትን...
ʺበጽናት አብር በብልሃት ተሻገር”
ʺበጽናት አብር በብልሃት ተሻገር"
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም ቀደመች፣ ብርሃን አሳዬች፣ ጨለማውን ገፈፈች፣ ተስፋን እውን አደረገች፡፡ ለምስክር፣ ለክብር፣ ለፍቅር የተዘጋጄች፡፡ አልፋ አትነካም፣ አሻግራ አታስነካም፡፡ መልካሟ ሀገር ቆራጥ ወታደር፣ ድንበር የሚያስከብር አጥታ አታውቅም፡፡...
“የሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት ወቅታዊውን የኢትዮ-አሜሪካን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊያለዝበው ይችላል” ረዳት ፕሮፌሰር በዕውቀቱ ድረስ...
“የሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት ወቅታዊውን የኢትዮ-አሜሪካን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊያለዝበው ይችላል” ረዳት ፕሮፌሰር በዕውቀቱ ድረስ (ዶክተር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሉን ባስታወቀ ማግስት ድርጊቱን አጥብቀው...
የጸጥታ ኀይሉ ከሕብረተሰቡ ጋር ተባብሮና ተቀናጅቶ የባንዳዎችን እኩይ ድርጊት እየቀለበሰ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ...
የጸጥታ ኀይሉ ከሕብረተሰቡ ጋር ተባብሮና ተቀናጅቶ የባንዳዎችን እኩይ ድርጊት እየቀለበሰ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ በቀጣይ የድርጊቱ ተሳታፊዎች እና የደረሰውን ጉዳት ጥልቅ ምርመራ በማድረግ የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑንም ገልጿል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት...








