ለ2013/14 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ...

ለ2013/14 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ከስድስት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባም ገልጿል። ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ)...

የኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ።

የኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ጉልህ ሚና እንዳለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተደራሽነቱን ከማስፋት ባለፈ የዜናና ፕሮግራም አቀራረብ ማሻሻያዎችን እያከናወነ ነው።

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተደራሽነቱን ከማስፋት ባለፈ የዜናና ፕሮግራም አቀራረብ ማሻሻያዎችን እያከናወነ ነው። ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከሰላም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የቴሌቪዥን መዝናኛ ዝግጅት ላይ ትኩረት በማድረግ ለባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል። በ አብሪኮም...

“ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለዘላቂ አገራዊ ብልፅግና” በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው::

"ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለዘላቂ አገራዊ ብልፅግና" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው:: ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለዘላቂ አገራዊ ብልፅግና" በሚል መሪ መልዕክት የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ...

በሕግ ማስከበር ግዳጅ የላቀ አፈፃፀም ላላቸው የአየር ኃይል አባላት የዕውቅና ሽልማት እና ማዕረግ የማልበስ...

በሕግ ማስከበር ግዳጅ የላቀ አፈፃፀም ላላቸው የአየር ኃይል አባላት የዕውቅና ሽልማት እና ማዕረግ የማልበስ መርሐ-ግብር ተካሄደ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የሕወሓት ጁንታ ላይ መንግሥት ባስቀመጣው አቅጣጫ መሠረት ሕግን የማስከበር ግዳጅ ላይ በላቀ...