“ከገንዘብ ላይ ገንዘብ ቢደራረብ ንብረት : ከሁሉም በላይ ነው ለሐበሻ ነፃነት”

"ከገንዘብ ላይ ገንዘብ ቢደራረብ ንብረት ከሁሉም በላይ ነው ለሐበሻ ነፃነት" ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) እግሬ መልካም ቦታ አደረሰኝ፣ ዓይኔ መልካም ነገር አሳዬኝ፣ ጆሮዬ መልካም ነገር አሰማኝ፣ አዕምሮዬ ክፉውን አስረስቶ መልካም ነገር አስታወሰኝ። አዳራሹ...

ሩሲያና ኢትዮጵያ በመረጃና ደኅንነት ጉዳዮች የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።

ሩሲያና ኢትዮጵያ በመረጃና ደኅንነት ጉዳዮች የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ። ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያና ኢትዮጵያ በመረጃና ደኅንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች መስኮች የሚያደርጉትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል...

በትግራይ ክልል ከሕግ ማስከበሩ ዘመቻ በኋላ ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የአስቸኳይ...

በትግራይ ክልል ከሕግ ማስከበሩ ዘመቻ በኋላ ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ መሰራጨቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስቴር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ባዘጋጀው...

በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ እንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ እንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በክልሉ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ተደራጅተው አገልግሎት እንዲሰጡ እየተደረገ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መግለጫ...

የጤና ሚኒስቴር የድንገተኛ፣ አደጋና ጽኑ ህክምና የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

የጤና ሚኒስቴር የድንገተኛ፣ አደጋና ጽኑ ህክምና የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ይፋ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የድንገተኛ አደጋና ፅኑ ህክምና የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ፣ የጤና ሚኒስቴር በመተግበር ላይ ባለው ሁለተኛው የአምስት ዓመት የጤናው...