በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለቀጣይ 5 ዓመታት የሚመራቸውን መሪ መምረጥ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለቀጣይ 5 ዓመታት የሚመራቸውን መሪ መምረጥ ጀምረዋል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከማለዳው 11:30 ጀምሮ መራጩ ሕዝብ በየምርጫ ጣቢያዎቹ በመገኘት የኮቪድ-19ን ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ ድምጻቸውን...
በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባላፍቶ ምርጫ ክልል ደብረ ገሊላ ምርጫ ጣቢያ የድምጽ መስጠት ሂደቱ የተጀመረው የምርጫ ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ኮሮጆዎች ባዶ መሆናቸውን ከተመለከቱ...
በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ መስጠት ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስቴ አንድ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ ከመሰጠቱ በፊት የድምፅ መስጫ ወረቀት ብዛት፣ የድምፅ መስጫ ሳጥን እና ቁልፎች...
ሰኔ የእርሻ ሥራ የሚከወንበት የክረምት ወቅት ቢኾንም ከሀገር አይበልጥም እና ምርጫውን አስቀድመው ወደ እርሻ...
ሰኔ የእርሻ ሥራ የሚከወንበት የክረምት ወቅት ቢኾንም ከሀገር አይበልጥም እና ምርጫውን አስቀድመው ወደ እርሻ ሥራቸው
እንደሚመለሱ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመራጭነት መብታቸውን ተጠቅመው የሚወክላቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን
በአማራ ክልል በተለያየ አካባቢ የሚኖሩ...
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ተጎጂ ለሆኑ ወገኖች ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ...
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ተጎጂ ለሆኑ ወገኖች ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ቡድን አዋቅሮና ችግሮችን በጥናት እየለየ ተከታታይ የድጋፍ...








