በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የምርጫ ክልል መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የምርጫ ክልል መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 6ኛዉን ጠቅላላ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ እያካሔደች ነው። በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ በምርጫ ክልል አራት ሥር ከተካተቱት...

በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ማጠብያ ምርጫ ክልል ደለጉ ሀ እና ለ የምርጫ ጣብያዎች መራጮች...

በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ማጠብያ ምርጫ ክልል ደለጉ ሀ እና ለ የምርጫ ጣብያዎች መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በገለጉ ለ የምርጫ ጣብያ ሲመርጡ ያገኘናቸው መራጮች የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ ከ11:00...

“የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መገለጫዉ ውጤቱን በሰላም መቀበል ነው” ዶክተር ድረስ ሳኅሉ

“የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መገለጫዉ ውጤቱን በሰላም መቀበል ነው” ዶክተር ድረስ ሳኅሉ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶክተር) የምርጫ ካርድ ባወጡበት የዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ፍኖተ...

በቃሉ 1 የምርጫ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ መስጠት ተጀምሯል።

በቃሉ 1 የምርጫ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ መስጠት ተጀምሯል። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ክልሉ ከሚገኙ አሚኮ ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ክልሎች ኅብረተሰቡ ለምርጫ ሂደቱ ከማለዳ 12 ሰዓት በፊት ሰልፍ ይዞ ሲጠባበቅ ተመልክተናል።...

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ...

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ ስምንቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ግራርጃርሶ የምርጫ ክልል 64 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ። ከ 64 ምርጫ ጣቢያዎች 16ቱ ፍቼ ከተማ ውስጥ የሚገኙ...