የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጣሂር ሙሐመድ የምርጫ ካርድ ባወጡበት በጎንደር ዙሪያ ምርጫ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጣሂር ሙሐመድ የምርጫ ካርድ ባወጡበት በጎንደር ዙሪያ ምርጫ ክልል 4 በእንፍራንዝ ከተማ ቀጠና 5 ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት...
ድምጽ በመስጠት ላይ እንዳሉ ምጥ የተያዙት ነፍሰጡሯ እናት በሰላም ተገላገሉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም ወይዘሮ አበራሽ ጉታ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ በጠዋቱ ድምጻቸውን ለመስጠት ወደ ሃጤ አንዶዴ ሄጦሳ ዙሪያ ምርጫ ጣቢያ የመጡት ነፍሰጡሯ እናት በመምረጥ ላይ እንዳሉ ነበር በምጥ የተያዙት፡፡
ወዲያውኑም...
በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች ድምጽ እየሰጡ ነው፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ነዋሪዎች ድምጽ እየሰጡ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ መራጮች በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ከጥዋቱ 12፡00 ጀምረው ድምጽ በመስጠት ላይ ናቸው። የወረዳው ነዋሪ አርሶ አደር...
“ሕዝቡ የሚሰጠንን ድምጽ እናከብራለን፤ የሕዝቡ ድምጽ እንዲከበር እንሠራለን” የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ
"ሕዝቡ የሚሰጠንን ድምጽ እናከብራለን፤ የሕዝቡ ድምጽ እንዲከበር እንሠራለን" የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በራያ ቆቦ ምርጫ ክልል ቆቦ ከተማ ቀበሌ 04 ምርጫ...
ምርጫውን በሰላም አጠናቅቆ ውጤቱን ለመቀበል መዘጋጀት እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
ምርጫውን በሰላም አጠናቅቆ ውጤቱን ለመቀበል መዘጋጀት እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ድምፅ የሰጡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በምርጫው ሒደትና የምርጫ ቦርድን ውጤት ከመቀበል አንጻር...








