የምርጫ ሰዓት መራዘሙ ላልመረጡ ሰዎች ዕድል እንደሚሰጥ መራጮች ተናገሩ፡፡
የምርጫ ሰዓት መራዘሙ ላልመረጡ ሰዎች ዕድል እንደሚሰጥ መራጮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 24 ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ 1እና2 እስከ ምሽት 3 ሰዓት ምርጫ...
የባሕር ዳር ምርጫ ክልል የድምጽ መስጠት ሂደት ችግር አለማጋጠሙን የምርጫ ክልሉ አስተባባሪ ተናገሩ፡፡
የባሕር ዳር ምርጫ ክልል የድምጽ መስጠት ሂደት ችግር አለማጋጠሙን የምርጫ ክልሉ አስተባባሪ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ምርጫ ክልል ድምጽ መስጠት ሂደት ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በስኬት እየተካሄደ መሆኑን...
“ምርጫው በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ ነው” ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡
“ምርጫው በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ ነው” ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ...
ለሀገር ልማትና አንድነት ይጠቅማል ለሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምጻቸውን በነጻነት መስጠታቸውን በቻግኒ ምርጫ ክልል የስጋዲ...
ለሀገር ልማትና አንድነት ይጠቅማል ለሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምጻቸውን በነጻነት መስጠታቸውን በቻግኒ ምርጫ ክልል የስጋዲ ምርጫ ጣቢያ ላይ ድምጽ የሰጡ አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቻግኒ ምርጫ ክልል ከተቋቋሙት 72 ምርጫ ጣቢያዎች...
በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ የመሞከሩ አካላት ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደባቸው።
በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ የመሞከሩ አካላት ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደባቸው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
የአዳማ...