“በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

"በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ሀገራዊ ምርጫውን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። የምርጫው ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አለን! የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን...

በአማራ ክልል በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ጥቃቅን ችግሮች ከመከሰታቸው ውጭ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ...

በአማራ ክልል በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ጥቃቅን ችግሮች ከመከሰታቸው ውጭ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ እያካሄደች ትገኛለች። ይህ...

“ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል” መራጮች

"ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል" መራጮች ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ማለዳ ላይ የጀመረው የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ቀን ሙሉ ሲካሄድ ውሎ አሁንም በመካነ ሰላም ከተማ እንደቀጠለ ነው። "ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት...

“የምርጫው ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መግለጫ ከመስጠት ሊታቀቡ ይገባል” የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...

"የምርጫው ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መግለጫ ከመስጠት ሊታቀቡ ይገባል" የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ድምፅ የመስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቅቆ ውጤቱ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከሚገለፅ ድረስ ተፎካካሪ ፓርቲዎች...

በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ የድምጽ አሰጣጡ እንደቀጠለ ነው፡፡

በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ የድምጽ አሰጣጡ እንደቀጠለ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡ ከመምረጥ ባለፈም አረንጓዴ አሻራቸውን ሲያሳርፉ ውለዋል። በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ በዚህ ሰዓት ለመምረጥ ሰልፍ ይዘው...