በኢትዮጵያ የተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሥርዓቱን በጠበቀ፣ በሰላምና ተዓማኒነት መጠናቀቁን የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ...

በኢትዮጵያ የተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሥርዓቱን በጠበቀ፣ በሰላምና ተዓማኒነት መጠናቀቁን የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ የምርጫውን...

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዶሃ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያን የባህል እሴቶች እና የቱሪዝም ሃብቶች የሚያስቃኝ “ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የተሰኘ መርኃግብር አካሂዷል። በኳታር ዶሃ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣...

“በዓባይ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛውን አቋምና ተጨባጭ እውነታ ማስረዳት ይገባዋል” በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር...

"በዓባይ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛውን አቋምና ተጨባጭ እውነታ ማስረዳት ይገባዋል" በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ዶክተር ጥጋብ በዜ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ ግዮን (ዓባይ) በአዕዋፋት ዝማሬ፣ በእረኞች ዋሽንት እና በጥበብ ሰዎች ዜማ ታጅቦ...

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል፡፡

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ክልል ደረጃ 98 በመቶ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል መግባት እንደቻለ የሲዳማ ክልልና የደቡብ...

ከ16ሺህ በላይ የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብረ ኃይሉ ቴክኒክ...

ከ16ሺህ በላይ የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብረ ኃይሉ ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከስድስት ወረዳዎች የተፈናቀሉ ወገኖች ላለፉት ወራት በቻግኒ ከተማ...