ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ...

"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አህጉራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ...

ኢትዮጵያ እና ጆርዳን ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር የበለጠ ማጠናከር እንደሚያፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ...

ኢትዮጵያ እና ጆርዳን ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር የበለጠ ማጠናከር እንደሚያፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሥራ ጊዜያቸውን...

ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ፡፡

ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ ወቅት የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ...

እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ ቡድን ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ ቡድን ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ...

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ዋና...