ኢትዮጵያ እኤአ በ2017 ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቀረት እየሠራች መሆኑ ተገለጸ።

ኢትዮጵያ እኤአ በ2017 ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቀረት እየሠራች መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛት ለመቅረፍ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና...

በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊዮን...

በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን እና...

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ክረምቱን በሚካሄደው የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ በአጋርነት እየተሳተፈ መሆኑን ገለጸ፡፡

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ክረምቱን በሚካሄደው የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ በአጋርነት እየተሳተፈ መሆኑን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በተካሄደ የአንዲት አቅመ ደካማ...

ተመራቂ ወታደሮች በፍፁም ወታደራዊ ሥነ ምግባር ግዳጃቸውን እንዲወጡ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ አሳሰቡ።

ተመራቂ ወታደሮች በፍፁም ወታደራዊ ሥነ ምግባር ግዳጃቸውን እንዲወጡ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ አሳሰቡ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ...

“ከትምሕርት ውጪ የሚባክን ጊዜ አልነበረኝም” 4 ነጥብ ያስመዘገበው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ

"ከትምሕርት ውጪ የሚባክን ጊዜ አልነበረኝም" 4 ነጥብ ያስመዘገበው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከ 3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ በ9 የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪ፣...