በአዲስ አበባ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር በአጣዬ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የአማራ ወጣቶች ማኅበር በአጣዬ እና አካባቢው በደረሰው የጸጥታ
ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች ሦስት ሚሊየን ብር የሚገመት...
ከጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ።
ከጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ተለያዩ ሀገራት ከተላኩ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊዮን
የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃ...
“በተመረቅንበት የሙያ መስክ ሕዝባችንን ለማገልገል ቁርጠኞች ነን” ተመራቂ ተማሪዎች
"በተመረቅንበት የሙያ መስክ ሕዝባችንን ለማገልገል ቁርጠኞች ነን" ተመራቂ ተማሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ የሚገኘው ሀበሻ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ
ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ተማሪ ሀብታሙ አንለይ በኮሌጁ በነርሲንግ...
“ሠራዊቱ ለሕዝቡ የሚሰስተው ነገር የለም” ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ
"ሠራዊቱ ለሕዝቡ የሚሰስተው ነገር የለም" ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን
ተማሪዎች ዛሬ ባስመረቀበት ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሠራዊት የግንባታ ሥራዎች...
“የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል” ሰላም ሚኒስቴር
“የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል” ሰላም ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት በመስጠት
ለዘላቂ ሰላምና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መጎልበት ሚናቸውን መወጣት...








