የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ለውጥ ጥያቄ በባለስልጣኑ ተቀባይነት አገኘ።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ለውጥ ጥያቄ በባለስልጣኑ ተቀባይነት አገኘ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበለትን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስያሜ ቅያሬ ጥያቄ ተቀበለ። ጊዜያዊ...

“ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም፤ ለብዙ ኃይሎች ይህን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም፤ ለብዙ ኃይሎች ይህን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ወቅታዊ...

የኢምባሲዎችን እና የዲፕሎማቶችን ቁጥር መቀነስ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

የኢምባሲዎችን እና የዲፕሎማቶችን ቁጥር መቀነስ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ቀዳሚ ከሚባሉ የዓለም ሀገራት ተርታ ትሰለፋለች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት መስራች አባል ሀገርም ነች፡፡ በተለያዩ...

“በአሸባሪው ሕወሓት ላይ የተወሰደው ርምጃ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያንን ለመከፋፈል የተሠራው ሥራ እንዲቀንስ ውጤት አምጥቷል” ጠቅላይ...

"በአሸባሪው ሕወሓት ላይ የተወሰደው ርምጃ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያንን ለመከፋፈል የተሠራው ሥራ እንዲቀንስ ውጤት አምጥቷል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንዳሉት በሕግ ማስከበር ዘመቻው ጊዜ፣...

የ2014 የሀገሪቱ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡

የ2014 የሀገሪቱ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥትን የ2014 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን...