የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ ማኅበራት የተገለጸው የካሣ ክፍያ...
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ ማኅበራት የተገለጸው የካሣ ክፍያ የተሻሻለውን የካሣ አከፋፈል መመሪያ መሠረት ያደረገ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ...
የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት አሳሳቢ እንደኾነበት የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት አሳሳቢ እንደኾነበት የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በኤሌክትሪክ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሶሶ ላይ በተፈጸመ ስርቆት በተለያዩ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኀይል መቆራረጥ አጋጥሟል፡፡ ከባሕር ዳር-ወረታ...
“ለራስ ሳይሆኑ ስለሌሎች መኖር”
"ለራስ ሳይሆኑ ስለሌሎች መኖር"
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በ1928 ዓ.ም አካባቢ በሰሜን ሸዋ ሰላሌ አውራጃ ልዩ ስሙ ሸበል በሚባል አነስተኛ መንደር ተወለዱ፤ የጣሊያንን ወረራ ለመከላከል የዘመቱት አባታቸው በጣሊያኖች ስለተገደሉባቸው አያታቸው ጋር አደጉ፤ ዘጠኝ...
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ኤዲ ሮው ጋር ተወያዩ።
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ኤዲ ሮው ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር...
በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነውን ብሔራዊ የደኅንነት ስጋት ለመመከት የሚጠበቅበትን ሁሉ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ...
በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነውን ብሔራዊ የደኅንነት ስጋት ለመመከት የሚጠበቅበትን ሁሉ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አስፈጻሚ ተወያይቶ የደረሰባቸውን አቋሞች በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
አብን...








