“የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሦስቱ ሀገሮች በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት...

"የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሦስቱ ሀገሮች በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት ነው" ኢንጅነር ጌዲዮን አስፋው ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሦስቱ ሀገሮች በፈረሙት...

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምትሰጠው ችግኝ ቀጠናዊ ትብብርን የሚያጠናክር መሆኑን የአካባቢ...

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምትሰጠው ችግኝ ቀጠናዊ ትብብርን የሚያጠናክር መሆኑን የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ሃሳብ በአገር...

“በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከስምምነት መድረስ የሚያስችለው ትክክለኛው መድረክ አፍሪካ ሕብረት-መራሽ ድርድር ነው” የናይል ተፋሰስ...

"በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከስምምነት መድረስ የሚያስችለው ትክክለኛው መድረክ አፍሪካ ሕብረት-መራሽ ድርድር ነው" የናይል ተፋሰስ ሀገራት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከስምምነት መድረስ የሚያስችለው ትክክለኛው አካሄድ አፍሪካ ሕብረት-መራሽ ድርድር መሆኑን የናይል ተፋሰስ ሀገራት ገለጹ፡፡ ምክትል...

የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ሕዝብን ደጀን አድርጐ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ቆሟል፡፡

የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ሕዝብን ደጀን አድርጐ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ቆሟል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ ሕዝብን ደጀን አድርገው በከወኑት የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከፍተኛ ድል ማስመዝገባቸው ይታወሳል። አሸባሪው...

በደሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ተጀመረ።

በደሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ተጀመረ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የተጀመረዉ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 77 ሺህ የሚሆኑ በጎ ፈቃደኞችን ተሳታፊ የሚያደርግ ነው። 57 ሚሊዮን ብር ወጭ...