የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያን ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት...
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያን ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት የሚያወርድ ማብሰያ እያመረተ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሕመዲን መሃመድ (ዶ.ር)፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ...
የወልቃይት ስትራቴጅክ ጠቀሜታና የውጭ ኃይሎች የፖለቲካ ሴራ፡፡
የወልቃይት ስትራቴጅክ ጠቀሜታና የውጭ ኃይሎች የፖለቲካ ሴራ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ትንታኔ ለአንባቢያን መሰረታዊ ግንዛቤ ያመች ዘንድ ‹ወልቃይት› እያልን የምንጠራው አካባቢ ሰቲት ሁመራን፤ ጠገዴንና ጠለምትን ያካትታል፡፡ በዚህ ቀጠና እንደ አማራ ቀዳሚ ፍላጎታችን...
“ኢትዮጵያውያን ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ኢትዮጵያውያን ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣...
“በምግብ ዋስትና ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚቀሩ ተማሪዎችን ቁጥር ለመቀነስ በትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ...
"በምግብ ዋስትና ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚቀሩ ተማሪዎችን ቁጥር ለመቀነስ በትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርኃግብር ተግባራዊ መደረጉ አስፈላጊ ነዉ" የትምህር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ቤት...
”ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን ስንገባ የተደረገልን አቀባበል ሠራዊቱን ያስደመመ ነው” ኮሎኔል ሻምበል በየነ የ23ኛ...
”ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን ስንገባ የተደረገልን አቀባበል ሠራዊቱን ያስደመመ ነው" ኮሎኔል ሻምበል በየነ የ23ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን ስንገባ የተደረገልን ደማቅ አቀባበል ሠራዊቱን ያስደመመ እንደነበር...








