“በጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ይዛ የቀረበችው ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆናለች“ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም...
“በጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ይዛ የቀረበችው ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆናለች“ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መነሻ በማድርግ በቱኒዚያ በኩል...
የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ለወልዲያ እና ለቆቦ ማኅበረሰብ ምስጋና አቀረበ፡፡
የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ለወልዲያ እና ለቆቦ ማኅበረሰብ ምስጋና አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ያሲን መሐመድ የወልዲያ እና የቆቦ ማኅበረሰብ ሠራዊቱ ለሕግ ማስከበር በተንቀሳቀሰበት...
“የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት ይታይ ማለቱ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው”...
"የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት ይታይ ማለቱ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና...
በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባለሀብቶች ጋር...
ፓን አፍሪካኒዝም በትዊተር ዘመቻው
ፓን አፍሪካኒዝም በትዊተር ዘመቻው
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊያን ስዓት አቆጣጠር ምሽት 12፡00 ስዓት ጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በማኅበራዊ የትስስር ገጽ በተለይም ደግሞ በቲውተር ደምቀው አመሽተዋል፡፡ ፍትህን የሻቱ፣ ጣልቃ ገብነትን የተቃዎሙ እና...








