ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 56 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 56 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ የተጠቃሚዎቹን ቁጥር ወደ 56 ነጥብ 2 ሚሊየን ማድረሱንም ገልጿል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል ዘላቂ ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፈን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከር...

በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል ዘላቂ ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፈን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምትገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ላለፉት 10...

በአሸባሪው የትህነግ ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሠረት ተገለጸ።

በአሸባሪው የትህነግ ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሠረት ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግ አግባብና በፍትሕ መንገድ ላይ ሳይሆን በሌሎች ግፊቶች ነጻ ለመውጣት ሲጣጣሩ የነበሩ 42 ተጠርጣሪ የአሸባሪው ትህነግ አባላት ላይ በዚህ...

The Amhara Regional State is expediting humanitarian aid; not obstructing it.

The Amhara Regional State is expediting humanitarian aid; not obstructing it. Bahir Dar, 12, JUL, 2021 (AMC) - The Amhara Regional State in a statement said, the defamatory report by some foreign media and activists...

“በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርሳቸው የአማራ ክልል መንግሥት ድጋፍ ይሰጣል፣...

"በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርሳቸው የአማራ ክልል መንግሥት ድጋፍ ይሰጣል፣ ይተባበራል እንጅ እንቅፋት የመሆን ፍላጎት የለውም" የአማራ ክልል መንግሥት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በላከው መግለጫ...