ጁንታው በአማራ ክልልና አካባቢው እየፈጸመ ያለው የሽብር ተግባር በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት በመሆኑ በጋራ...

ጁንታው በአማራ ክልልና አካባቢው እየፈጸመ ያለው የሽብር ተግባር በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት በመሆኑ በጋራ እንመክተዋለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጁንታው በአማራ ክልልና አካባቢው እያደረሰ ያለው ጥቃት በኢትዮጵያ ላይ...

አደረጃጀቶችን በመፍጠር ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች...

አደረጃጀቶችን በመፍጠር ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ በክልሉ የተለያዩ ከተሞችአደረጃጀቶችን በማዋቀር የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ...

አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ዳግም ወረራ የአማራ ክልል መንግሥት ከመከላከል ወደ...

አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ዳግም ወረራ የአማራ ክልል መንግሥት ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገሩን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሴራ ተወልዶ በሴራ ያደገው አሸባሪው ትህነግ ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ከተጣለ ቆይቷል፡፡ እኔ...

የአሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የቀድሞ የሀገር መከላከያ...

የአሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ማኅበር አባላት ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የአማራን ሕዝብ ቁጥር አንድ ጠላቱ አድርጎ የሽብር ጥቃቱን በግልጽ...

“ጁንታው የሰላም መንገድ ሊዋጥለት አልቻለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

"ጁንታው የሰላም መንገድ ሊዋጥለት አልቻለም" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያለንን ቦታ ለመጨረሻ ጊዜ አሳይተናል። ግጭት...