የከተማቸውን ሰላም በመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እያከናወኑ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

የከተማቸውን ሰላም በመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እያከናወኑ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻው የተለያዩ ድጋፎችን በማከናወን ላይ የሚገኙት የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርም የድርሻቸውን እየተወጡ...

“የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት ነው” አና ጎሜዝ

"የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት ነው" አና ጎሜዝ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ህብረት በፓርላማ አባልነት ለ15 ዓመታት ያገለገሉት አና ጎሜዝ የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት...

በአንድነት በመቆም በአሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ኮሎኔል አለበል አማረ ገለጹ፡፡

በአንድነት በመቆም በአሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ኮሎኔል አለበል አማረ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ኮሎኔል አለበል አማረ አሸባሪው ትህነግ በተሳሰተ መንገድ የትግራይን ሕዝብ አነሳስቶ ምንም...

“በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሩ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ የሚያደርግ ሥርዓት ተቋማቱ መዘርጋት...

"በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሩ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ የሚያደርግ ሥርዓት ተቋማቱ መዘርጋት ይጠበቅባቸዋል" ዶክተር አሕመዲን መሐመድ ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለትምህርት ዘርፉ በሚያደረገው አስተዋጽኦ...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሑመራ ከተማ ዝክረ ሐምሌ 5 እየተከበረ ነው።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሑመራ ከተማ ዝክረ ሐምሌ 5 እየተከበረ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሐምሌ 5 የአማራ ሕዝብ የነጻነት ተጋድሎ መሠረት ናት። የአማራ ሕዝብን የማንነት ጥያቄ ያነገቡ እንቁዎች ከአፋኙ ትህነግ መራሽ...