“የክልሉ መንግሥት ያደረገው ጥሪ የምንወዳትን ሀገር በድጋሜ ለማገልገል ዕድል ፈጥሮልናል” በደባርቅ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ...
“የክልሉ መንግሥት ያደረገው ጥሪ የምንወዳትን ሀገር በድጋሜ ለማገልገል ዕድል ፈጥሮልናል” በደባርቅ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ቡድን በከፈተው ጥቃት የአማራን ብሎም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለህልውና አደጋ በማጋለጡ...
“…እኛ የታጠቀውንም ያልታጠቀውንም ካልመራን እና በየደረጃችን መውሰድ የሚገባንን ኀላፊነት ካልወሰድን ሕዝቡ የሕልውና አደጋ ውስጥ...
“…እኛ የታጠቀውንም ያልታጠቀውንም ካልመራን እና በየደረጃችን መውሰድ የሚገባንን ኀላፊነት ካልወሰድን ሕዝቡ የሕልውና አደጋ ውስጥ ይወድቃል” ኮሎኔል ማርዬ በየነ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የልጅነት፣ የወጣትነት እና የጎልማሳነት እድሜዬን ያሳለፍኩት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ነው...
ሁሉም የብዙኃን መገናኛ ተቋማት የጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ ምግባርን ተከትለው እንዲሠሩ የመገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ጥሪ...
ሁሉም የብዙኃን መገናኛ ተቋማት የጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ ምግባርን ተከትለው እንዲሠሩ የመገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ ተላልፏል ያለውን አዲስ ስታንዳርድ ኦንላይን...
“እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው...
"እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው ጥረት በሕዝባችን የጋራ ትግል እንደሚከሽፍ ጥርጥር የለንም" የደቡብ ብሔር ብሔረሰብ እና ሕዝቦች ክልል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ብሔር...
“ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን” የቤንሻንጉል ጉሙዝ...
"ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን" የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫውም ሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን ራሱ በለኮሰው...








