“በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ” የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
"በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ" የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫውም በሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ ፈፅሞ የማይደራደረው ሕዝባችን እንደ ወትሮው ሁሉ ከአያት ቅደመ...
አሸባሪው ቡድን ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ ሙያዊ እና ግለሰባዊ ግዳጆቻቸውን እንደሚውጡ የአሚኮ ሠራተኞች ገለጹ፡፡
አሸባሪው ቡድን ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ ሙያዊ እና ግለሰባዊ ግዳጆቻቸውን እንደሚውጡ የአሚኮ ሠራተኞች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በራሳቸው ተነሳሽነት ለጸጥታ ኅይሉ ደም የለገሱት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች...
የሶማሌ ክልል አሸባሪው ህወሃትን እስከመጨረሻው ለማስወገድ የአማራ ክልላዊ መንግሥትና የፌደራል መንግሥት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ...
የሶማሌ ክልል አሸባሪው ህወሃትን እስከመጨረሻው ለማስወገድ የአማራ ክልላዊ መንግሥትና የፌደራል መንግሥት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት አሁን ላይ የመላው ኢትዮጵያውያን ስጋት እየሆነ መምጣቱን ተከትሎ ሁሉም ህብረተሰብ በአንድነት የሚቆምበት...
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ሕግን ለማስከበር ተልዕኮ ምላሽ ሰጠ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ሕግን ለማስከበር ተልዕኮ ምላሽ ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የድሬዳዋ ፖሊስ ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልዕኮውን ለማምከንና ሕግን ለማስከበር ለቀረበው ጥሪ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የልዩ ኃይል...
የማይካድራ ከተማ ወጣቶች የአሸባሪው ትህነግ ቡድንን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
የማይካድራ ከተማ ወጣቶች የአሸባሪው ትህነግ ቡድንን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ ካሳረፈው የጥላቻ በትር አንዱ በማይካድራ ወገኖች ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ ይጠቀሳል፡፡አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ...








